በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የድንበር ቁጥጥር መላላት የአፍሪካ ዋነኛ የሥጋት ምንጭ መሆኑን አንድ የአሜሪካ ባለሥልጣን አስታወቁ


የድንበር ቁጥጥር መላላት የአፍሪካ ዋነኛ የሥጋት ምንጭ መሆኑን አንድ የአሜሪካ ባለሥልጣን አስታወቁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:35 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

የድንበር ቁጥጥር መላላት የአፍሪካ ዋነኛ የሥጋት ምንጭና የትኩረት አባባቢ መሆኑን አንድ የአሜሪካ ባለሥልጣን አስታውቀዋል።​​ የድንበር ቁጥጥርን ማጥበቅ አአሸባሪዎችን እንቅስቃሴ ሊገታ እንደሚች የዩናይትድ ስቴትስ የሥጋት ቅነሳ መርኃግብሮች አስተባባሪ አምባሳደር ቦኒ ጀንኪንስ ለአሜሪካ ድምፅ ድምፅ በሰጡት ቃል መክረዋል።​​

XS
SM
MD
LG