የደቡብ አፍሪካ ነጋዴዎች ከቻይና በሚመጣው ዕቃ ላይ ያላቸውን ጥገኝነት በመቀነስ በሃገር ውስጥ ምርት ላይ በማተኮር ላይ ናቸው። ትላልቆቹ ዕቃ አቅራቢ ሱቆች በሃገር ውስጥ የሚመረቱ ልብስና ጨርቃ ጨርቅ ውጤቶችን አቅርቦት በመጨመር፣ ከውጪ የሚገባውን ሸቀጥ ፍላጉት እንዲቀንስ በማድረግ ላይ ናቸው።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 27, 2023
ሩሲያ ታክቲካዊ የኒውክሌር ጦር መሣሪያዎችን በቤላሩስ ልታጠምድ ነው
-
ማርች 27, 2023
በኬንያ የሽብር ጥቃት ፍርደኞች የእስር ጊዜያቸው ተቀነሰ
-
ማርች 27, 2023
የሰሜናዊ ትግራይ አካባቢዎች በሰብአዊ ርዳታ መታጎል እየተቸገሩ ነው
-
ማርች 27, 2023
በደቡብ ክልል በተስፋፋው ካላዛር በሽታ ስድስት ሰዎች ሞቱ