ዋሺንግተን ዲሲ —
አፍሪካ በጋዜጦች የተሰኘው ፕሮግራማችን ስለ አፍሪካ ከተፃፉት የተወሰኑትን ጨምቆ ያቀርባል።
ኢትዮጵያ ውስጥ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ሰዎች መታሰራቸው ታወቀ፣ ታላቁ ኅዳሴ ግድብን አስመልክቶ ኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን በአካሄዱት ስብሰባ ሥምምነት ላይ እንዳልተደረሰ ግብፅ አስታወቀች፤ በደቡብ ሱዳን በተካሄደው የእርስ በርስ ጦርነት ከ380,000 በላይ የሚሆኑ ሰዎች ማለቃቸው ተገለፀ፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Embed
share
Embed
share
The code has been copied to your clipboard.
The URL has been copied to your clipboard
No media source currently available
ቀጥተኛ መገናኛ