በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አፍሪካ በጋዜጦች


የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ እና የግብፁ ፕሬዚዳንት አብዱልፈታ ኤልሲሲ
የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ እና የግብፁ ፕሬዚዳንት አብዱልፈታ ኤልሲሲ

አፍሪካ በጋዜጦች የተሰኘው ፕሮግራማችን ስለ አፍሪካ ከተፃፉት የተወሰኑትን ጨምቆ ያቀርባል።

የኢትዮጵያና የግብፅ መሪዎች ስለ ታላቁ የኅዳሴ ግድብ የሚገጥሙት መስናክሎችን በጭምት ንግግር ለመፍታት ተስማሙ፣ ሱዳንና ኢትዮጵያ ድንበራቸውን ለመጠበቅ የጋራ ወታደራዊ ኃይል ለማስፈር እንደተስማሙ ታወቀ፣ አፍሪካ ወደ አሜሪካ የምትልከው ምርጥ ልጆችዋን እንደሆነ ተዘገበ የሚሉትን ርዕሶች ናቸው፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

አፍሪካ በጋዜጦች
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:57 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG