አዲስ አበባ —
በአንድ ሀገር የሚተከል የአስተዳደር ዓይነት ለውጥን፣ ልማትንና ዲሞክራሲያዊ ግንባታን የሚያብራራ እና የሚገፋ ኃይል እንደሆነ ጠ/ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ አስታወቁ፡፡
በኢትዮጵያ እየተገነባ ነው ያሉትን ልማታዊ መንግሥት በሰሜን ምሥራቅ እስያ ሀገሮች፣ ካለው ልማታዊ መንግሥት ዓይነት የተለየ እንደሆነም ገለፁ፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።