በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአፍሪካ የሕዝቦች መብቶች ኮሚሽንና በኢትዮጵያ የታሠሩ የሙስሊም መሪዎች

የአፍሪካ የሕዝቦች መብቶች ኮሚሽንና በኢትዮጵያ የታሠሩ የሙስሊም መሪዎች
የአፍሪካ የሕዝቦች መብቶች ኮሚሽንና በኢትዮጵያ የታሠሩ የሙስሊም መሪዎች

ዛይናቦ ሲልቪ ካዪቴሲ - የአፍሪካ የሰብዓዊና የሕዝቦች መብቶች ኮሚሽን ሊቀመንበር
ዛይናቦ ሲልቪ ካዪቴሲ - የአፍሪካ የሰብዓዊና የሕዝቦች መብቶች ኮሚሽን ሊቀመንበር

please wait

No media source currently available

0:00 0:09:38 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

የአፍሪካ የሰብዓዊና የሕዝቦች መብቶች ኮሚሽን ሊቀ መንበር ዛይናቦ ሲልቪ ካዪቴሲ በቅርቡ ለኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ ደብዳቤ ጽፈው በእሥር ላይ በሚገኙት የሙስሊሙ ማኅበረሰብ ጥያቄዎች መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ላይ እየደረሰ ነው የተባለውን የመብቶች ጥሰት እንዲያጣሩ ጠይቀዋል።

የጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ቢሮ ለደብዳቤው እስካሁን ምላሽ እንዳልሰጠ ሲታወቅ መንግሥት ሰዎቹን በቁጥጥር ሥር ያዋለው ”አሸባሪዎች” ናቸው ሲል ከስሶ ነው።

ሰሎሞን ክፍሌ የኮሚሽኑን ደብዳቤ ይዘትና በሀገር ውስጥና በውጭ ያሉ ጠበቆቻቸውን አነጋግሮ ተከታዩን ለምሽቱ ፕሮግራም አጠናቅሯል።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG