ዋሽንግተን ዲሲ —
Smithsonian African American Museum Food
የአፍሪካውያን አሜሪካውያን ታሪክና ባህል ብሔራዊ ቤተ መዘክር በመጀመሪያው አፍሪካዊ አሜሪካዊ ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ ተመርቆ ተከፍቷል።
በስፍራው የነበረችው ቆንጅት ታዬ አጠር ያለ ዘገባ አላት።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ
-
ቆንጂት ታየ