No media source currently available
ምጣኔ ኃብታዊና የገንዘብ አቅም ያላቸው የ አፍሪካ ህብረት አባል ሀገሮች በሰው ሰራሽም ሆነ በተፈጥሮ አደጋ ለተመቱ አባል ሀገሮች ወንድማዊ ትብብር መንፈጋቸው እጅግ አሳሳቢ ነው ሲሉ የህብረቱ ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋቂ ነቀፉ። የዓለፈውን ዓመትም ፈታኝ እንደነበር ገልፀዋል።