የዩናይትድ ስቴትስ ቀዳማዊት እመቤት ሚሌንያ ትራምፕ የአፍሪካ ጉብኝታቸውን በመቀጠል ዛሬ ኬንያ ገብተዋል።
ጉብኝታቸው በህፃናት ደኅንነት ላይ ያተኮረ መሆኑ ተገልጿል። ሚሌንያ ትረምፕ ዛሬ የናይሮቢ ብሄራዊ ፓርክን ጎብኝተዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ