በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"ማንኛዋም የአፍሪካ ሴት ልጅ ስታድግ መሪ የመሆን ብቃት አላት"- የማላዊ የቀድሞ ፕሬዚዳንት


"ማንኛዋም የአፍሪካ ሴት ልጅ ስታድግ መሪ የመሆን ብቃት አላት"- የማላዊ የቀድሞ ፕሬዚዳንት
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:05 0:00

"ማንኛዋም የአፍሪካ ሴት ልጅ ስታድግ መሪ የመሆን ብቃት አላት” ሲሉ የማላዊ የቀድሞ ፕሬዚደንት ጆይስ ባንዳ ተናገሩ። ሴት ልጅ ለመሪነት ስትበቃ የምትሰራውን በሚገባ የምትውቅ ትሆናለች ሲሉ አክለዋል። ጆይስ ባንድ ይህን የተናገሩት የመሪነት ብቃት ያላቸውን ሴቶች ሁሉ ካሉበት ተፈልገው እንዲገኙ፣ ስልጠና እንዲያገኙ፣ ማኅበረሠቦቻቸው ውስጥ የበለጠ ንቁ ሚና እንዲጫወቱ ለማድረግ የሚጠቅሙ መንገዶችን ይፋ ባደረጉበት ሥነ ሥርዓት ላይ ነው።

XS
SM
MD
LG