ዋሺንግተን ዲሲ —
አፍሪካ በጋዜጦች የተሰኘው ፕሮግራማችን ስለ አፍሪካ ከተፃፉት የተወሰኑትን ጨምቆ ያቀርባል።
ኢትዮጵያ በበርበራ ወደብ ድርሻ የማግኘት ዕቅድ እንዳላት ብሉምበርግ የዜና አገልግሎት ዘገበ፣ ዩናይትድ ስቴትስ ከአፍሪካ ጋር የሚኖራት የንግድ ግንኙነት ብታዳክም በቻይና እንደምትበለጥ ፍሮፕስ መፅሔት አስገነዘበ የሚሉትን ርዕሶች ነው በዛሬው ቅንብራችን የምንመለከተው።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ