በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከዓለም ዙርያ የተሰባሰቡ የጤና ባለሞያዎች የተሳተፉበት ጉባዔ ተካሄደ

ከዓለም ዙርያ የተሰባሰቡ የጤና ጥበቃ ጠበብት በያዝነው ሣምንት ጆሀንስበርግ ደቡብ አፍሪካ ጉባዔ አካሄደዋል።

ከዓለም ዙርያ የተሰባሰቡ የጤና ጥበቃ ጠበብት በያዝነው ሣምንት ጆሀንስበርግ ደቡብ አፍሪካ ጉባዔ አካሄደዋል።

የጉባዔው ዓላማ የጤና ጥበቃ ሠራተኞች እጥረትና ሌሎች ተግዳሮቶች በተደቀኑበት በአሁኑ ወቅት የእናቶችንና የልጆችን ሕይወት ለማትረፍ የሚቻልበት መፍትኄ ለማግኘት ነው።

ዩናይትድ ስቴትስ በዓለም ደረጃ የምትሰጠውን እርዳት ለመቀነስ ባቀደችበት በአሁኑ ወቅት ይህ ዓላማ ከባድ ይሆናል፣ ትላለች የአሜርካ ድምፅ ራዲዮ ዘጋቢ አኒታ ፓወኦ ከጆሀንስበርግ በላከችው ዘገባ።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ከዓለም ዙርያ የተሰባሰቡ የጤና ባለሞያዎች የተሳተፉበት ጉባዔ ተካሄደ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:37 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG