በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአፍሪካ ‘ዴሞክራሲ አልሠረፀም’ ሲል የአስተዳደር ሪፖርት አስታወቀ


አፍሪካ
አፍሪካ

please wait

No media source currently available

0:00 0:04:36 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

በአፍሪቃ ሀገሮች እአአ አቆጣጠር ከ1990ዎቹ ዓመታት ወዲህ በየተወሰኑ ዓመታት ምርጫዎች ቢካሄዱም ልዩነቶችን በማራገብ በማስፈራራትና የኃይል እርምጃዎችን በመውሰድ ግጭት ቀስቃሽ ቃታዎች የሆኑትን ያህል የገዛ እሴቶቻቸውን እንዳላዳበሩ ተገልጿል።

ዲሞክራሲም በአህጉሪቱ ውስጥ እንዳልሠረፀ ተዘግቧል።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የመለስካቸው አምሀን ሪፖርት ያዳምጡ፡፡
XS
SM
MD
LG