በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአፍሪካ 250 ሚሊዮን የሚገመት ሕዝብ የዕለት ምግብ አያገኝም


በአፍሪካ 250 ሚሊዮን የሚገመት ሕዝብ የዕለት ምግብ አያገኝም
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:36 0:00

በምግብ እጥረት የተጎዳው ሕዝብ ቁጥር በምዕራብ እና መካከለኛው አፍሪካ ከአሁን ቀደም ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ከፍተኛ ደረጃ ይደርሳል ተብሎ ይጠበቃል። ከ50 በላይ የአፍሪካ ሀገራት ባለሥልጣናት እና የእርዳታ ቡድኖች በያዝነው ሳምንት በኢኳቶሪያል ጊኒ ተገናኝተው የአህጉሪቱን የግብርና ምርት ሥርዓት ማሻሻል በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ይመክራሉ።

XS
SM
MD
LG