አፍሪካ በዛሬው ዕለት ያሁኑ ‘የአፍሪካ ሕብረት’ የቀድሞው ‘የአፍሪቃ አንድነት ድርጅት’ የተመሰረተበትን 60ኛ ዓመት በማክበር ላይ ትገኛለች።
በያመቱ እንደ አውሮፓውያን የዘመን አቆጣጠር ግንቦት 25 ‘የአፍሪካ ቀን’ በሚል ርዕስ የሚከበረው ይህ ቀን እንደ አፍሪካ ሕብረት ገለጣም የአሕጉሩን ህዝቦች ሕብረት፣ የተዘገቡበን እመርታዎች እና ዛሬም ያልተቋጨውን የነጻነት ትግል ለመዘከር ነው የተሰየመው።
ስለ ‘አፍሪካ ቀን’ ታሪካዊ አመጣጥ ማወቅ ያለብዎ ጥቂት ቁም ነገሮች