ቡርኪና ፋሶ vs ሴኔጋል | 1-3
የአፍሪካ ዋንጫ - በካመሩን - የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች 19ኛ ቀን

6
ሴኔጋላዊው ቼኮው ኩያቴ ከቡርኪናፋሶ ጋር በተደረገ ጨዋታ ላይ ጉዳት ከደረሰ በኋላ የህክምና እርዳታ አግኝቷል።

11
የቡርኪና ፋሶ እና ሴኔጋል ጨዋታ በካመሩን ስቴድየም

14
የሴኔጋል እና የቡርኪና ፋሶ ቡድኖች ባደረጉት ግጥሚያ በግማሽ ፍጻሜው የሴኔጋል ቡድን በማሸነፉ ተጫዋቾች ደስታቸውን ሲገልጡ