በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አፍሪካ - ቻይና - ብሪክስ

አፍሪካ - ቻይና - ብሪክስ
አፍሪካ - ቻይና - ብሪክስ

በአፍሪካ ጉብኝት ላይ የሚገኙት የቻይናው ፕሬዚዳንት ቺ ሺንፒንግ ዛሬ ከደቡብ አፍሪካው አቻቸው ጄከብ ዙማ ጋር ፕሪቶሪያ ውስጥ ተገናኝተው በርካታ ስምምነቶችን ተፈራርመዋል፡፡

please wait

No media source currently available

0:00 0:04:54 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

የብሪክስ መሪዎች - /ከግራ ወደቀኝ/ ዲልማ ሩሴፍ - ብራዚል (ፕ)፣ ቭላዲሚር ፑቲን - ሩሲያ (ፕ)፣ ሞንሞሐን ሲንግ - ሕንድ (ጠ/ሚ)፣ ቺ ሺንፒንግ - ቻይና (ፕ)፣ ጄከብ ዙማ - ደቡብ አፍሪካ (ፕ)
የብሪክስ መሪዎች - /ከግራ ወደቀኝ/ ዲልማ ሩሴፍ - ብራዚል (ፕ)፣ ቭላዲሚር ፑቲን - ሩሲያ (ፕ)፣ ሞንሞሐን ሲንግ - ሕንድ (ጠ/ሚ)፣ ቺ ሺንፒንግ - ቻይና (ፕ)፣ ጄከብ ዙማ - ደቡብ አፍሪካ (ፕ)

በአፍሪካ ጉብኝት ላይ የሚገኙት የቻይናው ፕሬዚዳንት ቺ ሺንፒንግ ዛሬ ከደቡብ አፍሪካው አቻቸው ጄከብ ዙማ ጋር ፕሪቶሪያ ውስጥ ተገናኝተው በርካታ ስምምነቶችን ተፈራርመዋል፡፡
ቺ ሺንፒንግና ጄከብ ዙማ
ቺ ሺንፒንግና ጄከብ ዙማ

ወደ አንደኛው ዓለም ሃገርነት እየተቀላቀሉ ያሉት ብራዚል፣ ሩሲያ፣ ሕንድ፣ ቻይናና ደቡብ አፍሪካ አምስተኛውን የጋራ ጉባዔያቸውን ደቡብ አፍሪካዊቱ ከተማ ደርባን ላይ እያደረጉ ናቸው፡፡
የብሪክስ ሃገሮች
የብሪክስ ሃገሮች

በሌላ በኩል ቻይና ከአፍሪካ ጋር ያላት ትስስር እየጠነከረ ነው፡፡ መገናኛ ብዙኃኑ በአመዛኙ የሚናገሩት አወዛጋቢ ስሆነውና አፍሪካዊያንን ፍትሐዊ በሆነ ሁኔታ ተጠቃሚ አያደርግም ስለሚባለው እየሰፋ የሚሄድ የቻይና መዋዕለ ነዋይ ነው፡፡
ከመደበኛ ሥራቸው ላይ እየተነሱ በአህጉሪቱ ውስጥ የበጎ ፍቃድ ተግባር ላይ ለመሠማራት የሚፈልጉ ቻይናዊያን ቁጥር አሁን አነስተኛ ቢሆንም እያደገ እንደሚሄድ ግን ከቤጂንግ የመጣ ሪፖርት ይጠቁማል፡፡
ዘገባውን ያዳምጡ፡፡
XS
SM
MD
LG