No media source currently available
አፍሪካ ካንሰርን በጋራ ለመከላከል የሚያስችላት መመርያ እየተዘጋጀ ነው፡፡ መመርያዎቹ የህክምና ሂደቱን ከማዘመን በተጨማሪ እንደ አፍሪካ የህክምና ባለሙያዎችን በጋራ መጠቀም የሚያስችል ነው ተብሏል፡፡ 6ኛው የአፍሪካ ካንሰር ጥምረት ጉባዔ በአዲስ አበባ ውይይት አድርጓል፡፡