ዋሺንግተን ዲሲ —
አፍሪካ በጋዜጦች የተሰኘው ፕሮግራማችን ስለ አፍሪካ ከተፃፉት፣ የተወሰኑትን ጨምቆ ያቀርባል።
ሁኔታዎች የተረጋጉ ቢመስሉም የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንዲቀጥል ተደረገ ይላል ዋሽንግተን ፖስት ጋዜጣ፣ ጀርመን የአፍሪካ ፀጥታንና ልማትን ለማጠናከር ማቀድዋ ሮይተርስ ገለፀ፣ የህንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር፣ በአፍሪካውያን ተማሪዎች ላይ የሚፈፀመውን ጥቃት እንዳወገዙ ጋርዲያን ጋዜጣ ጠቆመ የሚሉትን ርዕሶችን በዛሬው ቅንብራችን የምንመለከተው።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
Embed
share
Embed
share
The code has been copied to your clipboard.
The URL has been copied to your clipboard
No media source currently available
ቀጥተኛ መገናኛ