በአፍሪካ የማዕድን ዘርፍ ላይ ያተኮረ ጉባኤ ባለፈው ሳምንት ደቡብ አፍሪካ ዋና ከተማ ኬፕ ታውን ውስጥ ተካሂዷል። ለአራት ቀናት የተካሄደው ጉባኤ በአመዛኙ ያተኮረው የትረምፕ አስተዳደር የውጭ ርዳታ ፖሊሲ በውል ባልለየበት ሁኒታ አሜሪካ በአፍሪካ የማዕድን ዘርፍ ምን ዓይነት ተሳትፎ ታደርጋለች በሚለው ላይ ነበር፡፡
በስፍራው ተገኝታ ጉባኤውን የተከታተለችው ቪኪ ስታርክ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም