በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አፍሪካ በጋዜጦች


ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

አፍሪካ በጋዜጦች የተሰኘው ፕሮግራማችን ስለ አፍሪካ ከተጻፉት የተወሰኑትን ጨምቆ ያቀርባል።

አፍሪካ በጋዜጦች የተሰኘው ፕሮግራማችን ስለ አፍሪካ ከተጻፉት የተወሰኑትን ጨምቆ ያቀርባል።

ኢትዮጵያ በአየር ትራፊክ መተላለፍያ ማዕከልነት ዱባይን አልፋ መሄዷ ተነገረ፣ በመጪው መስከረም ወር ደግሞ ሳተላይት እንደምታመጥቅ ተገለፀ፣ በኢትዮጵያ የህዝብ ቆጠራ እንደሚደረግ ታወቀ፣ በአፍሪካ ህብረት የወሲብ ማዋከብና ሙሰና እንዳለ ተዘገበ፣ አፍሪካ ውስጥ ሩስያና ቻይና አሜሪካን እየተኩ ናቸው ተባለ፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

አፍሪካ በጋዜጦች
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:56 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG