በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ታሊባን ካቡል ወታደራዊ ካምፕ ባደረሰው ጥቃት ስዎች ተገደሉ

ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

ታሊባን ትላንት ካቡል አቅራቢያ በሚገኝ ቁልፍ ወታደራዊ ካምፕ ላይ ባደረሰው ጥቃት ቢያንስ 36 ሰዎች ተገድለው ሌሎች 58 መጎዳታቸውን የአፍጋኒስታን ባለሥልጣናት አረጋገጡ።

ታሊባን ትላንት ካቡል አቅራቢያ በሚገኝ ቁልፍ ወታደራዊ ካምፕ ላይ ባደረሰው ጥቃት ቢያንስ 36 ሰዎች ተገድለው ሌሎች 58 መጎዳታቸውን የአፍጋኒስታን ባለሥልጣናት አረጋገጡ።

ታሊባን ሜይዳን ከተማ ውስጥ ማሠልጠኛ ነው በተባለው ካምፕ ላይ ወረራውን ከፈፀመ ከ 24 ሰዓት በኋላ ነው የሰለባዎቹ ቁጥር ይፋ የተደረገው።

አብዛኞቹ የጥቃቱ ሰለባዎች የመንግሥቱ የኮማንዶ ኃይሎች ናቸው ተብሏል። ወረራውን የፈፀምኩ እኔ ነኝ ሲል ታሊባን ኃላፊነቱን ወስዷል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG