በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአፍጋኒስታን የፖለቲካ ቀውስ ተባብሷል

የአፍጋኒስታን የፖለቲካ ቀውስ ተባብሷል። ሁለተኛ የክፍለ ሀገር አስተዳዳሪ ሥልጣን እንዲለቁ ከፕሬዚዳንቱ የተሰጣቸውን ትዕዛዝ እምቢ ብለዋል።

የአፍጋኒስታን የፖለቲካ ቀውስ ተባብሷል። ሁለተኛ የክፍለ ሀገር አስተዳዳሪ ሥልጣን እንዲለቁ ከፕሬዚዳንቱ የተሰጣቸውን ትዕዛዝ እምቢ ብለዋል።

ትናንት የፕሬዚዳንት አሽራፍ ጋኒ ጽህፈት አስተዳዳሩን ለማሻሻል በሚል በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል የሚገኘውን ሳማናጋንን ጨምሮ ለአምስት ክፍለ ሀገሮች አዳዲስ አስተዳዳሪዎች ሹመት አፅድቆ ነበር። ለአንድ ዓመት የክፍለ ሀገሩዋ አስተዳዳሪ የነበሩት ካሪም አክዳም አልለቅም ብለዋል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG