በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአይቮሪኮስት ዝሆኖች ለዕሁዱ የዋንጫ ፍጻሜ አለፉ


Ivory Coast Celebration
Ivory Coast Celebration

የአይቮሪኮስት ዝሆኖች ትላንት ረቡዕ የኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክን ቡድን 3 ለ 1 በመርታት ለዕሁዱ የዋንጫ ፍጻሜ አለፉ።

የ 1992ቱ ሻምፒየን ከ 2012 ወዲህ ለዋንጫ ፍጻሜ ሲደርስ ይህ ሁለተኛው መሆኑ ነው።

የቡድኑ ዋና አሰልጣኝ ፈረንሣዊው Herve Renard በ 2012 ዛምቢያን ለሻምፒዮናነት ያደረሱ ሲሆን ዘንድሮ ዝሆኖቹ ካሸነፉ ሁለት ያፍሪካ ብሄራዊ ቲሞችን ለዋንጫ በማብቃት የመጀመሪያው ይሆናሉ።

please wait

No media source currently available

0:00 0:04:30 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG