No media source currently available
በአፋርና አማራ ክልል በሚገኙ 34 ወረዳዎች የአምበጣ መነጋ ተከሰተ፡፡ ሁለቱም ክልሎች ባደረጉት ውይይት የአምበጣውን መንጋ በጋራ ለመከላከል መግባባት ላይ ደርሰዋል፡፡ የግብአት እጥረት፤ ከልሎቹን በሚያጎራብቱ አንዳንድ አካባቢዎች ያለው የፀጥታ ችግር እንዲሁም የተፈለፈለው የአምበጣ መንጋ ስፋትና ብዛት በመከላከል ዘመቻው ላይ ተፅዕኖ ሊያሳድር ይችላል የሚል ስጋት በባለሙያዎች ተሰንዝሯል፡፡