በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የመጀመሪያው በኮሮናቫይረስ የተያዘ ሰው በአፋር ክልል


በአፋር ክልል የመጀመሪያው በኮሮናቫይረስ የተያዘ ሰው መገኘቱ ይፋ መሆኑን ተከትሎ የክልሉ መንግሥት ህዝቡ በተረጋጋ መንፈስ የመከላከል ሂደቱን እንዲያግዝ ጠይቋል፡፡
የክልሉ መንግሥት ከፍተኛ አመራር እንደገለጹት በክልሉ የተጠናከረ የመከላከል ተግባራት እየተከናወኑ ነው፡፡
የጤና ሚኒስቴር ይፋ እንዳደረገው ዛሬ በሃገር አቀፍ ደረጃ ሁለት ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል፡፡ ከነዚህም አንዱ አፋር ክልል የሚገኝ መሆኑ ታውቋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የመጀመሪያው በኮሮናቫይረስ የተያዘ ሰው በአፋር ክልል
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:25 0:00


XS
SM
MD
LG