አዲስ አበባ —
በአማራ ክልል ባለፉት ቅዳሜና እሁድ፤ ሃምሌ 30 እና ነሃሴ 1/2008 ዓ.ም. ብቻ 82 ሰዎች መገደላቸውን መኢአድ አስታውቋል።
ቁጥሮችን በተመለከተ “ኃላፊነት በተሞላው መልኩ ወደፊት ግልፅ” እንደሚያደርግ የጠቆመው መንግሥት በበኩሉ “የታሠሩትን የሚዳኘውም ሕግ ነው” ብሏል።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
-
እስክንድር ፍሬው