ዋሽንግተን —
በተለያየ ወቅት የታሰሩ የፖለቲካ እስረኞች ያላቸውንም ያለ አንዳች ቅድመ ሁኔታ በአስቸኳይ እንዲፈቱ ጠየቀ።
የእርቅ መንግሥት ይቋቋም ሲልም ጥር አቅርቧል።
የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ዛሬ ከቀትር በኋላ በጽ/ቤቱ በሰጠው መግለጫ በአሁኑ ወቅት ሀገሪቱ በታሪኳ የማታወቀው ዘርፈ ብዙ ችግር ውስጥ ገብታለች ሲል ገልጿል። ለዚህ ተጠያቂው የኢህአዲግ መንግሥት ነው ሲል በዚሁ መግለጫ ይከሳል።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።