በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የመኢአድ መልስ ለምርጫ ቦርድ


የመኢአድ እና የምርጫ ቦርድ አርማዎች
የመኢአድ እና የምርጫ ቦርድ አርማዎች
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:05 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ “ተከፋፍለዋል” ያላቸው የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት - መኢአድና አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ አመራር አባላት በሚቀጥሉት ሁለት ሣምንታት ውስጥ የአመራር አባላቱ በአንድ ላይ ሆነው በችግሮቻቸው ላይ ጠቅላላ ጉባኤዎቻቸውን አስወስነው ለቦርዱ ሪፖርት እንዲያደርጉ ትዕዛዝ መስጠቱ ተዘግቧል።

የቦርዱ ሊቀመንበር ፕሮፌሰር መርጋ በቃና በሰጡት መግለጫ ላይ የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት መልስ ሰጥቷል፡፡

እስክንድር ፍሬው የድርጅቱን ፕሬዚደንት አቶ ማሙሼት አማረን አነጋግሯል።

ለዘገባው የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG