በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

መኢአድ ሁሉም የፖለቲካ ሀይሎች የሚሳተፉበት መድረክ እንዲዘጋጅ ጥሪ አቀረበ


ፕሬዝደንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ ሁሉም የፖለቲካ ሀይሎች የሚሳተፉበት መድረክ እንዲያዘጋጁ መኢአድ ጥሪ ቀረበ።

ፕሬዝዳንቱ ከወር በፊት የፓርቲውን አመራሮች ማነጋገራቸው ያስታወሳው መኢአድ በጎውን ጅምር እንዲገፉበት እና ወቅታዊ ጉዳዮችን በማካተት መድረኩን እንዲያሰፉት ጠይቋል።

የመኢአድ ጥሪ መነሻ የፓርቲው አባላትና የአገሪቱ ፕሬዝዳንት ውይይት ነው።

በአዲስ አበባ የቤቶች መፍረስ እንደዚሁም በኦሮምያ እና በአማራ ክልሎች ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ ለአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ፡ ለፕሬዝዳንቱ እና ለተወካዮች ምክርቤት አፈ-ጉባዔ እና ለፈደረሽን ምክርቤት አፍ-ጉባዔ ደብዳቤ መፃፉን ፓርቲው አስታውቋል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

መኢአድ ሁሉም የፖለቲካ ሀይሎች የሚሳተፉበት መድረክ እንዲዘጋጅ ጥሪ አቀረበ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:25 0:00

XS
SM
MD
LG