በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

መኢአድ የታሰሩ አባላቶቹ ቁጥር 132 መድረሱን አስታወቀ


ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ 132 አባሎቹ በእስር ላይ እንደሚገኙ የመላዉ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት መኢአድ ገለጸ። ከእነዚህ ዉስጥ የተወሰኑት በዚህ ዓመት በተካሄደዉ አገራዊ ምርጫ እጩ ተወዳዳሪ ታዛቢና ደጋፊ የነበሩ ናቸዉ ብሏል።

የደረሱበት የማይታወቁ መኖራቸዉንም ፓርቲዉ ትላንት በሰጠዉ መግለጫ አስታዉቋል።

እስክንድር ፍሬዉ ዝርዝሩን ዘግቧል።

መኢአድ የታሰሩ አባላቶቹ ቁጥር 132 መድረሱን አስታወቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:29 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG