በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የምርጫውን ውጤት እንደማይቀበል መኢአድ አስታወቀ


የመኢአድ እና የምርጫ ቦርድ አርማዎች

መኢአድ ከፍተኛ በደል ተፈፅሞብኛል ይላል፡፡

please wait

No media source currently available

0:00 0:04:33 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት - መኢአድ በአምስተኛው አገር አቀፍ ምርጫ ወቅት በአባሎቹና በደጋፊዎቹ ላይ ከፍተኛ ወከባና በደል እንደተፈፀመባቸው ገልጿል፡፡

በዚህም ምክንያት የምርጫውን ውጤት እንደማይቀበል መኢአድ አስታውቋል፡፡

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

አስተያየቶችን ይዩ (3)

XS
SM
MD
LG