አዲስ አበባ —
ፓርቲው ዛሬ በሰጠው መግለጫ በግጭቱ ለጠፋው የሰው ሕይወትና ለወደመው ንብረት ተጠያቂዎቹን የሚለይ ገለልተኛ አጣሪ ኮሚሽን እንዲቋቋም አሳስቧል።
የብሔራዊ እርቅ መድረክም እንዲዘጋጅም ጠይቋል።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
በአገሪቱ ሕልውና ላይ ያንዣበበውን ከፍተኛ አደጋ ለመከላከል ሁሉም ወገን በኃላፊነት እንዲቀሳቀስ የኢትዮጵያዊያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ)ጥሪ አቀረበ።
ፓርቲው ዛሬ በሰጠው መግለጫ በግጭቱ ለጠፋው የሰው ሕይወትና ለወደመው ንብረት ተጠያቂዎቹን የሚለይ ገለልተኛ አጣሪ ኮሚሽን እንዲቋቋም አሳስቧል።
የብሔራዊ እርቅ መድረክም እንዲዘጋጅም ጠይቋል።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።