አዲስ አበባ —
በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ክልል በደራሼ ወረዳ የአመራር አባሎቹ የድርጅቱን ልሣን ጋዜጣ በማሰራጨታቸው እና በመሸጣቸው ምክንያት መታሰራቸውን፣ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት /መኢአድ/ አስታወቀ፡፡
በአንድ ከፍተኛ የአመራር አባሉ ላይም ግድያ ማሰፈራሪያ ተሰንዝሮባቸዋል ሲል ይከሳል፡፡ የወረዳውን አስተዳዳሪ ለማነገር ያደረግነው ጥረት ለጊዜው አልተሳካም፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ