No media source currently available
ዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ የጣሊያን ጦር የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲመክት ጥሪ ሲያስተላልፉ “ወረኢሉ ላይ ከተህ ጠብቀኝ” ነበር ያሉት፡፡ ወረኢሉ በወቅቱ ከ100 ሽህ በላይ ኢትዮጵያዊያን ዘማቾችን ከነፈረሶቻቸው ተቀብላ አስተናግዳለች፤ መርቃ ሸኝታለች፡፡ ለዚህም ነው የዐድዋ ድል ሲነሳ “መሰባሰቢያውም አይረሳ" የሚል መልዕክት ያዘለ ልዩ በዓል በከተማዋ ያዘጋጁት፡፡
አስተያየቶችን ይዩ
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ