የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ሣኅለ ወርቅ ዘውዴ ከአራት ዓመታት በኋላ በአድዋ ከተማ ላይ በተከበረው 128 ዓመት የዓድዋ በመታሰቢያ በዓል ላይ "አንድነታችን እናድስ ከታሪካችን ጋራ እንታረቅ" ሲሉ ጥሪ አቀረቡ። አባቶች ታሪክ በሠሩበት ተራርሮች ላይ ልጆቻቸው የእርስ በእርስ መገዳደል ታሪክ እንዳኖሩበት በቁጭት የተናገሩት ፕሬዚዳንቷ፣ በአሁኑ ጊዜም በአማራ ክልል የአንድ አገር ልጆች “እርስ በእስር እየተገዳደሉ ናቸው” ሲሉ ለሰላም ቅድሚያ እንዲሰጥ ጥሪ አቅርበዋል። በኦሮሚያ ክልልም “መሞት የሌላበች ንፁሃን እየሞቱ ነው” ብለዋል። የግጭቶች መቋጫ ውይይት እና ድርድር መኾኑን አስታውሰው ከእልቂት በፊት ችግሮች አስቀድሞ መፈታት እንደሚኖርባቸው ተናግረዋል። ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
ኢትዮጵያውያን አንድነታቸውን እንዲያድሱ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ጠየቁ
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025
በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ያተኮረውና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሔደው ጉባኤ
-
ማርች 14, 2025
የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
-
ማርች 13, 2025
አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
-
ማርች 13, 2025
ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች