No media source currently available
የአድዋ ድል ዋጋ የኢትዮጵያዊ ምንነት ያረጋገጠ ብቻ ሳይሆን ለሰው ልጆች ክብርና ነፃነትም ሰፊ ትርጉም ያበሰረ ነው ሲሉ አንዳንድ የታሪክ ምሁራን ይናገራሉ። በሌላ በኩል ደግሞ ዛሬ ኢትዮጵያ ለገጠሟት ሃገራዊ ወይንም ብሄራዊ የአንድነት ችግሮች መፍትሄ አመላካች ነው ሲሉ አንድ የታሪክ ተመራማሪ የተናገሩትን ጠቅሶ ዘጋቢያችን ተከታዩን የትንታኔ ዘገባ አጠናቅሯል።