አዳማ —
በአዳማ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማ ፖሊስ "ሕገወጥ ነው" ያለውን አካባቢ ለማፍረስ በሄደበት ወቅት ከነዋሪዎች ጋር በተፈጠረ ግጭት ሁለት ሰዎች መቁሰላቸው ተገለፀ።
በተፈጠረው ችግር እጃቸው አለበት ያላቸውን ሰዎች ፖሊስ በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የከተማው አስተዳደር አስታውቋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ