ብሌን ሣሕሉ ትባላለች፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የሕግ ትምሕርት ክፍል መምህር ናት፡፡ ነገ ለሚከብረው የፍቅርኞች ቀን አበባ በመሸጥ በሚገኘው ገንዘብ ለሴት ተማሪዎች መሰረታዊ ችግር መፍቻ ለማዋል በ “yellow movement “ ስር ስለሚድረግው እንቅስቃሴ በሙዚቃ ቃና ፕሮግራም ታጫውተናለች፡፡ ምርጥ፣ምርጥ የፍቅረኞች ቀን ሙዚቃ ምርጫም ይኖረናል፡፡ አዘጋጅና አቅራቢ ጽዮን ግርማ ነች፡፡ ዝግጅቱን ከተያያዘው ድምጽ ያድምጡ
የሙዚቃ ቃና ዝግጅቶቻችንን በኢንተርኔት ለማድመጥ ለምትፈልጉ amharic.voanews.com ወይም በእጅ ስልኮቻችሁ voa.horn.mobi ላይ ማዳመጥ ትችላላችሁ፡፡ በፌስ ቡክ እና በትዊተር VOA AMHARIC ብላችሁ ተከተሉን፤ ተነጋገሩ horn@voanews.com ላይ ለሙዚቃ ቃና ዝግጅት ክፍል ብላችሁ ጻፉልን እንዲሁም ttadesse@voanews.com ላይ ለሙዚቃ ቃና ፕሮግራም ብላችሁ አስተያየታችሁን ስጡን ሙዚቃ ምርጫዎቻችሁንም ላኩልን Yemusica Qana on.fb.me/1ohwqGX በሚለው የፌስ ቡክ ገፃችን ላይ ተሳተፉ፡፡