No media source currently available
ብሌን ሣሕሉ ትባላለች፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የሕግ ትምሕርት ክፍል መምህር ናት፡፡እሁድ ለሚከብረው የፍቅርኞች ቀን አበባ በመሸጥ በሚገኘው ገንዘብ ለሴት ተማሪዎች መሰረታዊ ችግር መፍቻ ለማዋል በ“yellow movement“ ስር ስለሚደረግው እንቅስቃሴ በሙዚቃ ቃና ፕሮግራም ታጫውተናለች፡፡ ምርጥ፣ምርጥ የፍቅረኞች ቀን ሙዚቃ ምርጫም ይኖረናል፡፡ አዘጋጅና አቅራቢዋ ጽዮን ግርማ ነች፡፡