በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“የሰላሙ ሁኔታ የበዓል ገበያውን አንሮታል”


“የሰላሙ ሁኔታ የበዓል ገበያውን አንሮታል”
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:56 0:00

“የሰላሙ ሁኔታ የበዓል ገበያውን አንሮታል”

የኢትዮጵያው የጸጥታ ችግር የዓመት በዓል ገበያውን አንሮብናል ሲሉ የፊታችን ዕሁድ የሚከበረውን የኢየሱሱ ክርስቶስ ልደት (ገና) በዐልን በሚመለከት ለቪኦኤ አስተያየታቸውን የሰጡ ነዋሪዎች ተናገሩ።

በአዲስ አበባ ያነጋገርናቸው ሸማቾችና ነጋዴዎች፣ ከሰላም ዕጦት ጋር ተያይዞ የሚስተዋለው የመንገዶች መዘጋት፣ በቂ ግብዓት እንዳይቀርብ ማድረጉን እና የዋጋ ንረቱን ማባባሱን ተናግረዋል፡፡ ችግሮች በሰላም እንዲፈቱ እና የዋጋ ንረቱ እንዲቃለልም ጥሪ አቅርበዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ፡፡

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG