አዲስ አበባ —
በአዲስ አበባ ከተማ ዙሪያ ያሉትን የኦሮሚያ ክልል ከተሞች በማስተር ፕላን ወደ አዲስ አበባ መስተዳድር ሥር አካትቶ ለማልማት መወሰኑን በመቃወም ሦስት የኦሮሞ ተቃዋሚ ድርጅቶች አቤቱታቸውን ለመንግሥት አቅርበዋል።
የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ፥ የገዳ ሥርዓት አራማጅ ፓርቲ እንዲሁም የመላ ኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ በጋራ መግለጫ አውጥተዋል፡፡
ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡