No media source currently available
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሰላም ምክር ቤት ተመሰርቷል። ሁሉም ነዋሪ የከተማው የሰላም አምባሳደር እንዲሆን የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ጥሪ አቅርበዋል።