አዲስ አበባ —
የአዲስ አበባ እና በአካባቢዋ የሚገኙት የኦሮሚያ ልዩ ዞን ከተሞች ዕቅድ የተቀናጀ ቢሆንም ዕቅዱ በሁለቱም ወገኖች ወደፊት በየግላቸው የአስተዳደር መዋቅርና የህግ አግባብ የሚያጸድቁት መሆኑ ተነግሯል።
ቀደም ሲል በአርሦአደሩ ላይ የደረሰው መፈናቀልም ለዚህ የተቀናጀ የጋራ ልማት ዕቅድ መሠረት መሆኑ ተገልጿል።
ለዝርዝሩ የተያያዘውን የመለስካቸው አምኃን ዘገባ ያዳምጡ።