በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬትን በተመለከተ ያወጣው እገዳ ጥቅምና ጉዳት

ፎቶ ፋይል፡- አዲስ አበባ
ፎቶ ፋይል፡- አዲስ አበባ

አዲስ አበባ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ በጣም አወዛጋቢና ወሳኝ ድርሻ ስታንፀባርቅ ቆይታለች። የተለያዩ ብሔር ብሔረሰቦችን በማቀፍና በምጣኔ ሀብት ደረጃ በጣም ውድ የተባለች የአዲስ አበባ መሬትን በተመለከተ የተለያዩ የፖለቲካ ድርጅቶች አመለካከትና ከግለሰብ እስከ ባለሃብት ፍላጎቶች ይንፀባረቁባታል።

አዲስ አበባ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ በጣም አወዛጋቢና ወሳኝ ድርሻ ስታንፀባርቅ ቆይታለች። የተለያዩ ብሔር ብሔረሰቦችን በማቀፍና በምጣኔ ሀብት ደረጃ በጣም ውድ የተባለች የአዲስ አበባ መሬትን በተመለከተ የተለያዩ የፖለቲካ ድርጅቶች አመለካከትና ከግለሰብ እስከ ባለሃብት ፍላጎቶች ይንፀባረቁባታል።

በቅርብ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ያወጣውን የሦስት ዓይነት አገልግሎቶች እገዳ በተመለከተ ያወጣውን መግለጫ በዘገባ ማቅረባችን ይታወሳል። ይህን መግለጫ መነሻ አድርገን ውጤት፣ ጥቅምና ጉዳቱን እንመዝናለን። ዘጋቢያችን ሙክታር ጀማል የባለሞያዎችን ሐሳብ አካቶ ተከታዩን ይዟል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬትን በተመለከተ ያወጣው እገዳ ጥቅምና ጉዳት
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:21 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG