No media source currently available
በሕገወጥ መንገድ ተስፋፍቷል የሚለውን የአዲስ አበባና የፊንፊኔ ልዩ ዞን አካባቢ ግ ንባታዎችን ለመከላከል እየሠራ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታውቋል። አስተዳደሩ ዛሬ በሰጠው መግለጫ ጥናቱን መጠናቀቁንና ሕጋዊነት የላቸውም የሚላቸውን ግ ንባታዎች ለማፍረስ መወሰኑን አመልክቷል። እንቅስቃሴውን ከኦሮምያ ክልላዊ አስተዳደር ጋር አቀናጅቶ እንደሚሠራም ገልጽዋል።