በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአዲስ አበባ ሰልፍ ለዓለምአቀፉ ማኅበረሰብ መልዕክት አስተላለፈ

የአዲስ አበባ ሰልፍ ለዓለምአቀፉ ማኅበረሰብ መልዕክት አስተላለፈ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:01 0:00

የአዲስ አበባ ሰልፍ ለዓለምአቀፉ ማኅበረሰብ መልዕክት አስተላለፈ

ለኢትዮጵያ የመከላከያ ሠራዊት ድጋፍ የተገለፀበት ሰልፍ ትናንት በአዲስ አበባ ውስጥ ተካሂዷል።

የከተማዪቱና የኦሮምያ ፊንፊኔ ልዩ ዞን ዙሪያ ወረዳዎች ነዋሪዎች የወጡበት ሰልፍ “በኢትዮጵያ ላይ እየተደረገ ነው” ያሉትን “ኢፍትሀዊ ጣልቃ ገብነት” የሚቃወም መሆኑን የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናግረዋል።

ከንቲባዋና በሰልፉ ላይ የተናገሩት የኦሮምያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፕሬዚዳንት ሽመልስ አብዲሳም በእንዲህ ዓይነቱ አድራጎት ውስጥ እየተሳተፉ ነው ላሏቸው የዓለም አቀፍ ማኅበረሰብ አባላት መልዕክት አስተላልፈዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የአዲስ አበባ ሰልፍ ለዓለምአቀፉ ማኅበረሰብ መልዕክት አስተላለፈ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:47 0:00

XS
SM
MD
LG