በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሆራ ፊንፊኔ እና የሆራ ሀርሴዴ ኢሬቻ በዓል አከባበር በአዲስ አበባ እና በቢሽፍቱ

ዓመታዊው የሆራ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል ከተለያዩ የሀገርቱ ክፍሎች የመጡ የኦሮሞ ብሔር ተወላጆች እንደዚሁም ሌሎች ኢትዮጵያዊያን እና የውጭ አገራት ዜጎች በተገኙበት ዛሬ መስከረም 26 ቀን 2017 ዓ/ም በደማቅ ሥነ ስርዓት ተከብሯል።

ዛሬ ማለዳ በመስቀል አደባባይ አካባቢ ባለዉ የኢሬቻ ቦታ በተከበረው በዓል ላይ የተገኙ ታዳሚዎች ወደ ከተማዋ የገቡት ከትላንት ከሰዓት አንስተዉ ነው።

ኢሬቻ አሁን የብዙ ህዝቦች መገናኛ ቦታ እየሆነ ነው ሲሉ ተሳታፊዎች ለአሜሪካ ድምፅ ገልፀዋል ።


XS
SM
MD
LG