በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አጎአ - ከንግድ አስከ አቅም ግንባታ

  • እስክንድር ፍሬው

አጎአ - አዲስ አበባ - 2013
አጎአ - አዲስ አበባ - 2013
አጎአ - አዲስ አበባ - 2013


ዩናይትድ ስቴትስ ለአፍሪካ ሀገሮች ያወጣችው ከቀረጥና ታሪፍ ነፃ የንግድ ተጠቃሚነት ዕድል ሕግ አጎአ ከንግድ በተጨማሪ የቴክኒክና የአቅም ግንባታ ድጋፍ ማድረግ እንዳለበት በአዲስ አበባ ጉባዔ ላይ የተሣተፉ ኢትዮጵያዊያን የንግድ ማኅበረስብ አባላት አስታወቁ።

ኢትዮጵያ የአጎአ የንግድ ዕድልን ተጠቅማ ወደ ዩናይትድ ስቴትስ የምትልከው የምርት መጠን ቢጨምርም ከዚህም በላይ የማደግ አቅም እንዳለው የኢትዮጵያ መንግሥት ይገልፃል።

ለተጨማሪ ዝርዝር የእስክንድር ፍሬውን ዘገባ ያዳምጡ፡፡
XS
SM
MD
LG