በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የተማሪዎች ግጭት በአዳማ ዩኒቨርሲቲ


በአዳማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መካከል ከሁለት ሣምንታት በፊት በተፈጠረ ግጭት የተነሣ ስድስት ተማሪዎች ከዩኒቨርሲቲው መባረራቸውን ተማሪዎች ገልፀዋል፡፡

ለግጭቱ መንስዔ የሆነው በቴሌቪዥን የሚተላለፉ ፕሮግራሞችን ለማየት የተፈጠረ አለመግባባት መሆኑ ተገልጿል፡፡

ዝርዝሩን ከሪፖርቱ ያዳምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG